ኢትዮጵያ በሠራችው ጠንካራ የዲፕሎማሲ ሥራ ብሔራዊ ጥቅሟን ማስከበሯ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጄኔራል አምባሳደር አብዱ ያሲን ኢትዮጵያ በሠራችው ጠንካራ የዲፕሎማሲ ሥራ በዓለም አቀፍ ደረጃ ሊጣሉባት የነበሩ ማዕቀቦችን ማክሸፏን ተናግረዋል። አምባሳደር አብዱ ያሲን ኢትዮጵያ ባለፉት ሦስት ዓመታት በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት 15 ጊዜ አጀንዳ ኾና ቀርባለች ብለዋል። ይሁን እንጅ በሠራችው ጠንካራ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ሥራ ሊጣሉ የታሰቡ ማዕቀቦችን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply