
በተባበሩት መንግሥታት ተልዕኮ ስር ኢትዮጵያ በርካታ ቁጥር ያላቸውን ወታደሮችንና የፖሊስ ኃይል ያሰማራችበት የዳርፉር ሠላም ማስከበር ተልዕኮ ተጠናቋል። ዩናሚድ በሚባል የአንግሊዝኛ ምህጻረ ቃል የሚታወቀው የዳርፉር ሠላም ማስከበር ተልዕኮ ውስጥ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸውን ወታደሮች ካበረከቱ ሦሰት ቀዳሚ አገራት አንዷ ናት።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post