“ኢትዮጵያ በርካታ ወረራዎችን ስትቋቋም በጥንቃቄ ይዛ የኖረችው ቅርሶቿን ነው” – ፕሬዝዳንት ሣሕለ ወርቅ

በኢትዮጵያ መከሰት የሌለበት ችግር ማጋጠሙን ያነሱት ሣህለ ወርቅ የላሊበላ ሕዝብ ሰላም እንጂ የባለፈው አይነት ችግር አይገባውም ብለዋል

Source: Link to the Post

Leave a Reply