ኢትዮጵያ በቀይ ባሕር እና በዓባይ ወንዝ ላይ ያላትን ፖሊሲ እና ስትራቴጂ የሚያሳይ ሰነድ ነገ እንደሚመረቅ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ።

ባሕር ዳር: የካቲት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ደኤታ ሰላማዊት ካሳ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሠጥተዋል። በመግለጫቸው የኢትዮጵያ ቀጣይ እጣ ፋንታ የተወሰነው በሁለት የውኃ አካላት ላይ መኾኑን ገልጸዋል። የኢትዮጵያ ቀጣይ እጣ ፋንታ የሚወስኑ ዓባይ እና የቀይ ባሕር መኾናቸውንም ተናግረዋል። ሁለቱ የውኃ አካላት የኢትዮጵያን ጂኦ ፖለቲካ እና ብሔራዊ ደኅንነትን በመወስን በኩል ትልቅ ሚና ያላቸው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply