“ኢትዮጵያ በብሪክሱ ዓለም አቀፍ መድረክ የላቀ የዲፕሎማሲ ድል አስመዝግባለች” አቶ አዲሱ አረጋ

ባሕር ዳር: ሰኔ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሩሲያ ቪላዲቮስቶክ የተካሄደው የብሪክስ አባል ሀገራት ዓለም አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች ፎረም በስኬት ተጠናቅቋል፡፡ የጉባኤው ተሳታፊዎችም በጉባኤው ማጠናቀቂያ ላይ 24 ነጥቦችን የያዘ የአቋም መግለጫ በማውጣት ለስኬታማነቱ እንደሚሠሩ ቃል ገብተዋል። በመድረኩም ኢትዮጵያ የላቀ የዲፕሎማሲ ድል ማስመዝገቧን የብልጽግና ፓርቲ የሕዝብ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ኅላፊ አዲሱ አረጋ ገልፀዋል። “ዓለማቀፋዊ ብዝኀነት፣ ለብዝኀ ዋልታ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply