“ኢትዮጵያ በብሪክስ አባል ሀገራት መካከል በተካሄዱት ሥብሠባዎች ስኬታማ ውይይቶችን አድርጋለች” አምባሳደር ነብዩ ተድላ

ባሕር ዳር: ሰኔ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብዩ ተድላ በሳምንቱ የተከናወኑ ዐበይት የዲፕሎማሲ ተግባራትን እና ቀጣይ ሥራዎችን አስመልክቶ ለመገናኛ ብዙኀን መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም ኢትዮጵያ በሩሲያ በተካሄደው ሦስተኛው የብሪክስ አባል ሀገራት ሥብሠባ ላይ በብሔራዊ ባንክ ገዥ እና በብሪክስ የኢትዮጵያ ዋና ተወካይ ማሞ እስመለዓለም ምህረቱ የሚመራ ልዑክ በሁለትዮሽ እና የባለብዙ ወገን ስኬታማ የዲፕሎማሲ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply