ኢትዮጵያ በታችኛው የዓባይ ተፋሰስ ሀገራት ላይ ጉዳት ላለማድረስ ቃሏን እንደምትጠብቅ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አደራ እና ቃልን ጠብቆ መገኘት የኢትዮጵያውያን መለያ እና መገለጫ ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ እነዚህ መገለጫዎች ከኢትዮጵያውያን ባህል እና እሴቶች መካከል መሆናቸውን ገልጸዋል። በተጨማሪም ከኢትዮጵያ የውጭ ፖሊሲ መሠረት አንዱ እና ዋነኛው ቃልን ጠብቆ መገኘት እንደሆነም ጠቁመዋል። ከዚህ በመነሣት ኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብን በምትገነባበት ወቅት በታችኛው የተፋሰሱ ሀገራት ላይ ጉዳት ላለማድረስ ቃሏን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply