ኢትዮጵያ በታዳጊ ሀገራት ፍትሐዊ እና ጥራት ያለው የጤና አገልግሎት ለማቅረብ ድጋፍ እንዲደረግ ጥሪ አቀረበች።

ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በታዳጊ ሀገራት ፍትሐዊ እና ጥራት ያለው የጤና አገልግሎት በተሟላ መልኩ ለማቅረብ የዓለም ጤና ድርጅትን ጨምሮ የሚመለከታቸው አጋሮችና ባለድርሻዎች ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርባለች። በስዊዘርላንድ ጀኔቫ እየተካሄደ ባለው 77ኛው የዓለም ጤና ጉባዔ ላይ ኢትዮጵያ በተለያዩ የጤና ጉዳዮች ላይ መግለጫ አቅርባለች፡፡ የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር መቅደስ ዳባ ለጉባዔው ባደረጉት ንግግር የጤና አገልግሎት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply