ኢትዮጵያ በትራምፕ የህዳሴ ግድብ ንግግር ላይ ማብራሪያ ለመጠየቅ አምባሳደሩን ጠራች – BBC News አማርኛ

ኢትዮጵያ በትራምፕ የህዳሴ ግድብ ንግግር ላይ ማብራሪያ ለመጠየቅ አምባሳደሩን ጠራች – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/29B3/production/_115057601_122554957_4108125165881362_2004173556230476103_o.jpg

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ግብፅ የህዳሴ ግድብን እንደምታፈርስ መናገራቸውን ተከትሎ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደርን በመጥራት ማብራሪያ ጠይቋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply