ኢትዮጵያ በትራምፕ የህዳሴ ግድብ አስተያየት ላይ ያለመ የተቃውሞ ፊርማ ልታሰባስብ ነው – BBC News አማርኛ

ኢትዮጵያ በትራምፕ የህዳሴ ግድብ አስተያየት ላይ ያለመ የተቃውሞ ፊርማ ልታሰባስብ ነው – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/183E9/production/_113050399_gettyimages-1192325452-1.jpg

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ “ግብፅ የህዳሴ ግድብን ታፈነዳዋለች” የሚልና በህዳሴ ግድብ ዙሪያ አሉታዊ አስተያየቶችን መስጠታቸውን በመቃወም ኢትዮጵያ አለም አቀፍ የተቃውሞ ፊርማ ማሰባሰብ ልትጀምር ነው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply