“ኢትዮጵያ በአፍሪካ ትልቁ የፊንላንድ የልማት ትብብር አጋር ሀገር ናት” የሀገሪቱ የውጭ ንግድ እና ልማት ሚኒስትር

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፊንላንድ የውጭ ንግድ እና ልማት ሚኒስትር ቪሌ ታቪዮ በዚህ ሳምንት በኢትዮጵያ ይፋዊ ጉብኝት ያደረጉ ሲኾን ከኢትዮጵያ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኅላፊዎች ጋር ተገናኝተው ተወያይተዋል። ፊንላንድ ከኢትዮጵያ ጋር በንግድ እና በኢንቨስትመንት መስክ ያላትን አጋርነት ይበልጥ ለማጠናከር እንደምትሠራ ሚኒስትሩ ቪሌ ታቪዮ ገለጸዋል። ሚኒስትሩ ቪሌ ታቪዮ በተለይ ከኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ጋር በነበራቸው ቆይታ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply