ኢትዮጵያ በአፍሪካ አህጉር  ላይ  ለምን ሚናዋ  ኮሰሰ? ( አሻራ ታህሳስ 30፣ 2013ዓ.ም)  የኢትዮጵያ  በአፍሪካ እና በዓለም ያላት ዲፕሎማሲ እየወረደ መጥቷል፡፡  እየወረደ ለመምጣቱ ማ…

ኢትዮጵያ በአፍሪካ አህጉር ላይ ለምን ሚናዋ ኮሰሰ? ( አሻራ ታህሳስ 30፣ 2013ዓ.ም) የኢትዮጵያ በአፍሪካ እና በዓለም ያላት ዲፕሎማሲ እየወረደ መጥቷል፡፡ እየወረደ ለመምጣቱ ማ…

ኢትዮጵያ በአፍሪካ አህጉር ላይ ለምን ሚናዋ ኮሰሰ? ( አሻራ ታህሳስ 30፣ 2013ዓ.ም) የኢትዮጵያ በአፍሪካ እና በዓለም ያላት ዲፕሎማሲ እየወረደ መጥቷል፡፡ እየወረደ ለመምጣቱ ማሳያው ኢትዮጵያውያን በየሀገርቤቱ እስርቤቶች አየማቀቁ ነው፡፡ በአረብ ሀገራት ያሉትም እየተባረሩ ነው፡፡ ወረራም እየተፈፀመባት ነው፡፡ ከሁሉም በላይ ደግሞ የአፍሪካ ህብረትን ከአዲስ አበባ ለማንሳት ጅምሮች አሉ፡፡ በርካታ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች መቀመጫቸውን ምስራቅ አፍሪካ ላይ ኬኒያ ላይ ሲያደርጉ፣ ደቡባዊ አፍሪካ ደግሞ ደቡብ አፍሪካን፣ምዕራባዊ አፍሪካ ጋናን ተመራጭ አድርገዋል፡፡ ለምን አዲስ አበባ ኮሰሰች? 1) ኢትዮጵያን የሚመራት መንግስት እንደ ሀገር ለመቀጠል ዓላማ ስለሌው፣ ሀገራዊ ፍቅር የለውም፡፡ 2) የኢትዮጵያን ትናንታዊ ክብር የዛሬ ፖለቲከኞች እንደ ውርደት ስለሚቆጥሩት 3) የለውጡ መንግስት የአንድን አካባቢ ብቻ የበላይ ለማድረግ መቆሙ 4) የኢትዮጵያ ፖለቲካ በሆዳሞች እና በደንቆሮዎች የተሞላ መሆኑ 5) ትጉ ፖለቲከኞች በሰነፎች መታሰራቸው እና ሀገሪቱ መሪ አልባ መሆኗ 6) ሀገሪቱ በከፍተኛ የተቃራኒ ፍላጎት ግጭት መግባቷ ወዘተ ለኢትዮጵያ መኮሰስ ምክንያቶች ናቸው፡፡ የኢትዮጵያ ፖለቲካ የፈረቃ ጨቋኞችን ስለያዘ ሀገር እንደ ሀገር ለመቀጠል እንኳን ምጥ ላይ ገብታለች፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply