“ኢትዮጵያ በአፍሪካ እና በቀጣናው ሰላም እንዲሰፍን ሚናዋን ትወጣለች” ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ

ባሕር ዳር: ሕዳር 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የምሥራቅ አፍሪካ ፖሊስ አዛዦች ኅብረት ሊቀመንበርነትን መረከቧን ተከትሎ በርክክብ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የተገኙት ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ኢትዮጵያ የምሥራቅ አፍሪካ ፖሊስ አዛዦች ኅብረት እንዲጠናከር ቁርጠኛ ናት ብለዋል።   ሊቀመንበርነቱን ከዴሞክራቲክ ሪፐፕሊክ ኮንጎ ፖሊስ አዛዥ ዲዶኔ አሙሊ ባሂግዋ ለተረከቡት ለፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጄኔራል ደመላሽ ገብረሚካኤል እንኳን ደስ አለዎት ያሉት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply