ባሕር ዳር: ጥቅምት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)“በተፈተነ ጊዜ የሚፀና ሠራዊት” በሚል መሪ መልእክት 116ኛው የመከላከያ ሠራዊት ቀን አከባበር ላይ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስተር እና የጦር ጠቅላይ አዛዥ አቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ባስተላለፉት መልእክት መከላከያ የጠፋን ሰላም ለማምጣት የሚተጋ ፤ ያለን ሰላም ለማስጠበቅ የሚታትር ፤ ለሉአላዊነት መሥዋዕትነት የሚከፍል የሀገር ዘብ የኩራት ምንጭ ነው ብለዋል። መከላከያ ከአፍሪካ እስከ ኮሪያ በዘመተበት […]
Source: Link to the Post