ኢትዮጵያ በወታደራዊ ኃይል ጥንካሬ ከአፍሪካ 6ኛ ከዓለም 60ኛ ሆነች – BBC News አማርኛ

ኢትዮጵያ በወታደራዊ ኃይል ጥንካሬ ከአፍሪካ 6ኛ ከዓለም 60ኛ ሆነች – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/160A5/production/_116577209_pmoffice1.jpg

በያዝነው የፈረንጆቹ ዓመት በወታደራዊ ኃይል ጥንካሬ ዝርዝር ውስጥ ከገቡት የአፍሪካ አገራት መካከል ኢትዮጵያ የስድስተኛነትን ቦታ ስትይዝ በዓለም 60ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣላች። የተለያዩ መረጃዎችን መሠረት በማድረግ በየዓመቱ የአገራትን ወታደራዊ ጥንካሬ የሚያሳይ ደረጃን የሚያወጣው ‘ግሎባል ፋየር ፓወር’ የተባለው ተቋም ለዚህ ዓመት ባወጣው ዝርዝር ውስጥ 35 የአፍሪካ አገራት የተካተቱ ሲሆን ኢትዮጵያ የ6ኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች።

Source: Link to the Post

Leave a Reply