“ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ የግንኙነት መድረክ ያላት ተቀባይነት ማደጉ የብሪክስ አባል መኾኗ ለሚያስገኝላት ጥቅም ማሳያ ነው” አምባሳደር ኢቭጌኒ ተረክሂን

ባሕር ዳር: ግንቦት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የብሪክስ ጥምረትን መቀላቀሏ በዓለም አቀፍ ተቋማት ምስረታ እና በአባልነት ያላት ታሪካዊ ሚና እያደገ መምጣቱ ማሳያ እንደኾነ በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጌኒ ተረክሂን ገልጸዋል። ኢትዮጵያ የመንግሥታቱ ማኅበር፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት፣ የአፍሪካ ኅብረት እና ሌሎች ድርጅቶች እንዲመሰረቱ ጉልህ ሚና ካላቸው ሀገራት አንዷ እንደኾነችም ነው የተናገሩት። አምባሳደር ኢቭጌኒ ተረክሂን “ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply