ኢትዮጵያ በዘመናዊ ታሪኳ ታላቅ ተልዕኮ የሚኖረው ሀገራዊ የምምክር ኮሚሽን በተመለከተ ምን ያህል እናውቃለን?

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ኮሚሽን አማካሪ ኮሚቴ አባላትን ከሁሉም የኢትዮጵያ ክፍል ባካተተ መልኩ አዋቅሯል።በእዚህ ጽሑፍ ስር የሚከተሉት ነጥቦች ምላሽ ያገኛሉ፡ ኮሚሽኑ እንዴት ተመሰረተ? የኮሚሽኑ 11 ኮሚሽነሮች እንዴት ተመረጡ?የኮሚሽኑ 11 ኮሚሽነሮች እነማን ናቸው? የትምሕርት ዝግጅታቸውና ልምዳቸውስ?የኮሚሽኑ ርዕይ፣ተልዕኮ፣ዓላማው እና መርሆዎቹ ምንድን ናቸው?የኮሚሽኑ ተግባርና ኃላፊነቶቹ ምንድን ናቸው?የኮሚሽኑ ምክርቤት ተግባርና ሥልጣን ምን ምን ናቸው?የምክክር ኮሚሽኑን የኢትዮጵያ ደህንነት እና ሰላም አንዱ እና ዋናው መፍትሄ አድርጎ መውሰድ ይቻላል?የውይይት ሰነዶች ከውይይት በኋላ ምን ይሆናሉ?=========

Source: Link to the Post

Leave a Reply