ባሕር ዳር: ሰኔ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በየሦስት ወሩ ከሚታተመው “ዲፕሎማሲያችን” መጽሔት ጋር ባደረጉት ቆይታ ሀገራችን በየደረጃው ያጋጠሟትን ፈተናዎች ተሻግራ ብሔራዊ ጥቅሟን በብቃት አስጠብቃለች ብለዋል። አቶ ደመቀ በቃለምልልሳቸው በተለያዩ ጉዳዮች በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እየተከናወኑ ያሉ የለውጥ እና ተቋማዊ ማሻሻያዎች እንዲሁም ባለፉት ሁለት ዓመታት […]
Source: Link to the Post