ኢትዮጵያ በድምር ውጤት ደቡብ ሱዳንን 5-0 አሸንፋ ወደ ቀጣዩ ዙር አልፋለች የአፍሪካ ሀገራት ሻምፒዮና የማጣሪያ የመልስ ጨዋታ ውጤት ደቡብ ሱዳን 0-5 ኢትዮጵያ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/CSShL_a4El0zMszkADkegY_Kaa3xNRroJO3wRYPAplfDEvoaqXTJjyJ_6m-JEuxJGq4fnmRFO4hxM1RVM07Tzd93QUjcNTlVtSDn-ujnnRTqVRTLDYrawR9McdQDIiy9y9kpRM6xwiFG_pdOpFHS3dk2p748khKTZwFI-_hTimJZGlIAIuQ_fb-DDWJob90b8MbqXCVtzbd0uhaohtbbotqvzYWmhZam0LPnxtXYr5Lm-yZBdLzAD3QIMmsvYxnEkYs5zjo_KFFyAD5JdfY2YqDpOwtn_G9URn31FvjaWIUO0QBLIGbqhfebeVR4_pJvnsCr0MDsG40W8j6eA-aPMQ.jpg

ኢትዮጵያ በድምር ውጤት ደቡብ ሱዳንን 5-0 አሸንፋ ወደ ቀጣዩ ዙር አልፋለች

የአፍሪካ ሀገራት ሻምፒዮና የማጣሪያ የመልስ ጨዋታ ውጤት

ደቡብ ሱዳን 0-5 ኢትዮጵያ

(32′ ረመዳን የሱፍ ፣ 33′ አማኑኤል ገ/ሚካኤል ፣ 66′ ፒተር ሜከር (በራስ ግብ ላይ) ፣ 86′ መስዑድ መሐመድ ፣ 90′ ይገዙ ቦጋለ)

– ዋልያዎቹ በቀጣይ ሩዋንዳን የሚገጥሙ ይሆናል።

በአቤል ጀቤሳ
ሐምሌ 21 ቀን 2014 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply