ኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ ያስመዘገበቻቸውን የልማት ስኬቶች በ5ኛው የተመድ ዓለም አቀፍ የአዳጊ ሀገራት ጉባዔ ላይ አካፈለች

ባሕር ዳር፡ የካቲት 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ ያስመዘገበቻቸውን የልማት ስኬቶች በ5ኛው የተመድ ዓለም አቀፍ የአዳጊ ሀገራት ጉባዔ ላይ አካፍላለች፡፡ ኢትዮጵያ በግብርናው ክፍል ኢኮኖሚ ያስመዘገበቻቸውን ውጤቶች በኳታር ዶሃ እየተካሄደ ባለው እና በአዳጊ ሀገራት ላይ በሚመክረው 5ኛው የተመድ ጉባዔ ላይ ያካፈለችው በፕላንና ልማት ሚኒስትሯ ዶክተር ፍጹም አሰፋ አማካኝነት ነው። ዶክተር ፍጹም አሰፋ በመድረኩ ኢትዮጵያ በመስኖ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply