“ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2050 የካርበን ልቀትን ዜሮ ለማድረስ ግብ አስቀምጣ እየሠራች ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

ባሕር ዳር፡ ጥር 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2050 የካርበን ልቀትን ዜሮ ለማድረስ ግብ አስቀምጣ በትኩረት እየሠራች ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ፤ በዘላቂ የኢኮኖሚ ዕድገትና በአየር ንብረት ለውጥ ላይ በሚመክረው15ኛው የአቡ ዳቢ ዓለም አቀፍ “ሰስቴኔቢሊቲ” ጉባዔ ላይ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸውም ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን ለመቀነስ በርካታ ሥራዎች እያከናወነች […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply