ባሕርዳር: የካቲት 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በፓኪስታን ኢምባሲዋን በከፈተች በ6 ወር ውስጥ ስኬታማ የዲፕሎማሲ ሥራ ማከናወኗን በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር አምባሳደር ጀማል በክር ተናገሩ፡፡ 80 የንግድ እና ኢንቨስትመንት ቡደን ከነገ ጀምሮ በኢትዮጵያ ጉብኝት ያደርጋል ብለዋል። አምባሳደር ጀማል በክር እንደተናገሩት ኢትዮጵያ በዓለም ላይ ሊኖራት የሚችለውን ተዕፅኖ ማሳደግ ያስፈልጋል። ኢትዮጵያ በፓኪስታን ኢምባሲዋን የከፈተችው ከ6 ወር በፊት ነው ብለዋል። […]
Source: Link to the Post