ባሕር ዳር: ጥቅምት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ በስንዴ ምርት ከፍተኛ ውጤት አስመዝግባለች ሲሉ የአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አኪንዉሚ አዴሲና (ዶ.ር) ገለጹ። ፕሬዚዳንቱ የዓለም የምግብ ሽልማት ውይይት ላይ ባደረጉት ንግግር የኢትዮጵያን የስንዴ ምርት ስኬታማ ጉዞ አድንቀዋል። በሀገሪቱ የስንዴ ምርትን እ.ኤ.አ በ2022/23 የምርት ዘመን ወደ 1 ነጥብ 4 ሚሊዮን ሄክታር ማሳደግ ተችሏል። በሄክታር የሚገኘውን የስንዴ […]
Source: Link to the Post