ባሕር ዳር: መስከረም 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያ በአሜሪካ ኒውዮርክ እየተካሄደ ባለው 78ኛው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ ስኬታማ የዲፕሎማሲ ሥራ እየሠራች መኾኑን በተ.መ.ድ የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ተስፋዬ ይልማ ገልጸዋል። 78ኛው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ “ሰላም፣ ብልጽግና፣ ለውጥና ዘላቂነት” በሚል መሪ ሀሳብ በመከናወን ላይ ይገኛል። በተ.መ.ድ የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ተስፋዬ ይልማ ኢትዮጵያ በጉባዔው ያላትን […]
Source: Link to the Post