ኢትዮጵያ ቡና ቅዱስ ጊዮርጊስን 3 ለ 2 አሸነፈ

ኢትዮጵያ ቡና ቅዱስ ጊዮርጊስን 3 ለ 2 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ቅዱስ ጊዮርጊስን 3 ለ 2 አሸነፈ፡፡

ሁለቱ ቡድኖች በመጀመሪያው አጋማሽ ሁለት አቻ በሆነ ውጤት ነበር ጨዋታውን ያጠናቀቁት፡፡

በሁለተኛው አጋማሽ የመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች በተቆጠረች ግብ ኢትዮጵያ ቡና አሸናፊ ሊሆን ችሏል፡፡

የቡናን ሦስት ግቦች አቡበከር ናስር በ15ኛው፣ በ25ኛው እና በ90ኛው ደቂቃ አስቆጥሯል፡፡

የቅዱስ ጊዮርጊስን ሁለት ግቦች ደግሞ ሬድዋን ናስር በ22ኛው እንዲሁም ጋዲሳ መብራቴ በ30ኛው ደቂቃ አስቆጥረዋል፡፡

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

 

 

 

The post ኢትዮጵያ ቡና ቅዱስ ጊዮርጊስን 3 ለ 2 አሸነፈ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply