“ኢትዮጵያ ባለፉት ሦስት ወራት ስኬታማ የፖለቲካል ኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ ሠርታለች” የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ: ጥቅምት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የቀይ ባሕር ፍላጎት የወደብ ብቻ ሳይኾን የፍትሕም ጉዳይ ነው ተብሏል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም በሠጡት ሳምንታዊ መግለጫ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ሰሞኑን ከሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫኪር ማያርዲት ጋር ወሳኝ ውይይት አድርገዋል ብለዋል። ባለፉት ሦስት ወራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርን ጨምሮ የሀገሪቷ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply