“ኢትዮጵያ ባለ አምስት ግዙፍ የኢኮኖሚ ባለቤት መኾን ችላለች” የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒሰትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳሉት ባለፉት 10 ወራት በማክሮ ኢኮኖሚ ዘርፍ ላይ ኢትዮጵያ ባለ አምስት ግዙፍ የኢኮኖሚ ባለቤት ስለመኾኗ አስረድተዋል፡፡ ይህንንም ሲያስረዱ ኢትዮጵያ ባለ ብዙ ግዙፍ ኢኮኖሚ ከገነቡ ሀገሮች ተርታ መሰለፏን ገልጸው በዚህም ባለፉት ወራት 7 ነጥብ 9 በመቶ የምጣኔ ሃብት እድገት መመዝገቡን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply