“ኢትዮጵያ ባላት የውኃ ሀብት ከምትጠቀመው ይልቅ ሌሎች የሚጠቀሙት ይበልጣል” አዳነች ያሬድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: መስከረም 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በመልክዓ ምድራዊ አቀማመጥ ሳቢያ ኢትዮጵያ ባላት ሰፊ የውኃ ሀብት ከምትጠቀመው ይልቅ ሌሎች የሚጠቀሙት ይበልጣል ሲሉ በናይል ቤዚን ኢንሼቲቭ የናይል ቤዚን ኢንቨስትመንት ፕሮግራም ቀጣናዊ አስተባባሪ ተናግረዋል፡፡ የዓባይ ግድብ ግንባታን በተመለከተ ግብፅ ለመደራደር ፍላጎት ማሳየቷ የሚበረታታ መኾኑንም ጠቁመዋል፡፡ ቀደም ሲል የዓባይ ግድብ የቴክኒክ ቡድን ተደራዳሪ የነበሩትና በአሁኑ ወቅት በናይል ቤዚን ኢንሼቲቭ የናይል […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply