ኢትዮጵያ ባነሳችው የባሕር በር ጉዳይ ላይ አንድም የአውሮፓ፣የሰሜን አሜሪካ፣ደቡብ አሜሪካ፣እስያና አውስትራልያ ሀገር ትክክል አይደለም ያለ መንግስት የለም።

የአፍሪካ ሕብረትም ሆነ የተባበሩት መንግስታት በጉዳዩ ላይ ምንም አለማለት፣ሁለቱም በኢትዮጵያ የወደብ ባለቤትነት ጉዳይ ላይ ቅንጣት ታክል ጥርጣሬ እንደሌላቸው በትክክል ያሳያል።============ጉዳያችን============ኢትዮጵያ ባነሳችው የባሕር በር ጉዳይ ላይ አንድም የአውሮፓ፣የሰሜን አሜሪካ፣ደቡብ አሜሪካ፣እስያና አውስትራልያ ሀገር ትክክል አይደለም ያለ አንድም መንግስት የለም።ለወትሮው አንዲት ሀገር የእዚህ ዓይነት ጉዳዮችን ስታነሳ በቶሎ አስተያየት ለመስጠት እና ለመቃረን የሚጋፉ መንግስታትም ሆኑ ባለስልጣናት የሞሉባት ዓለማችን በኢትዮጵያ የባሕር በር ባለቤትነት ጉዳይ ላይ ምንም ዓይነት ብዥታ አልተፈጠረባቸውም።

ይህ

Source: Link to the Post

Leave a Reply