ኢትዮጵያ ብሪክስን እንድትቀላቀል ቻይና ያደረገችው ድጋፍ የሁለቱ ሀገራት የረዥም ዘመን ጠንካራ ወዳጅነትን ማሳያ መኾኑን አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ገለጹ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ፤ በኢትዮጵያ የሥራ ቆይታ ጊዜያቸውን ያጠናቀቁትን የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዡዩአንን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አሰናብታዋል። አምባሳደር ታዬ፤ ዣኦ ዡዩአን በኢትዮጵያ እና በቻይና መካከል ያለውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ለማጠናከር ያደረጉትን አስተዋጽኦ አድንቀዋል። በተለይም በሁለቱ ሀገራት ያለው ትብብር በወቅቶች የማይቀያየር ስትራቴጂያዊ አጋርነት ደረጃ ላይ መድረሱ ሀገራቱ የገነቡት ግንኙነት ልዩ፣ ጠንካራ እና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply