“ኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መስኩ የሚገጥሙ ችግሮችን በመቅረፍ ኢኮኖሚው እንዲነቃቃ ያደርጋል” የምዕራብ ጎጃም ዞን

ፍኖተ ሰላም:ጥር 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) እንደ ሀገር ያሉ ጸጋዎችን አሟጦ በመጠቀም ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንትን ይበልጥ በማዘመን ኢኮኖሚውን ለማሳደግ “ኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ተጀምሮ” ወደ ተግባር ተገብቷል። በምዕራብ ጎጃም ዞን ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መምሪያም በአምራች ኢንዱስትሪዎችና ኢንቨስትመንት ዘርፉ ላይ የሚያጋጥሙ ችግሮችን በመለየት ምርትን በጥራትና በብዛት በማሳደግ ኢኮኖሚው እንዲነቃቃ ለማድረግ ያለመ የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ መድረክ በፍኖተ ሰላም ከተማ ተካሂዷል። በንቅናቄ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply