“ኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት” ፎረም በኮምቦልቻ ከተማ ተካሄደ።

ደሴ: ሚያዚያ 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ወሎ ዞን ኢንደስትሪ እና ኢንቨስትመንት መምሪያ የባለሃብቶች እና አጋር አካላት ፎረም “ኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት” በሚል መሪ መልዕክት በኮምቦልቻ ከተማ አካሂዷል። በፎረሙ የአማራ ክልል ኢንቨስትመንት ቢሮ ኀላፊ እንድሪስ አብዱን ጨምሮ የደቡብ ወሎ ዞን እና የወረዳ የሥራ ኀላፊዎች፣ ባለሃብቶች እና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው አካላት ተገኝተዋል። አሚኮ ያነጋገራቸው በፎረሙ የተገኙ ባለሃብቶች […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply