ኢትዮጵያ ትልቅ ዲፕሎማሲያዊ ድል አግኝታለች! በእዚህም የተሸረበባት ትልቅ ተንኮል ከሽፏል።ተንኮሉ ምን ነበር?

ጉዳያችን/Gudayachnኢትዮጵያ በህወሓት ፅንፈኛ ቡድን ላይ የወሰደችው የሕግ ማስከበር እርምጃ ተከትሎ በኢትዮጵያ ላይ የሐሰት ዜና ከማሰራጨት ጀምሮ እስከ የውጭ ባለስልጣናት ጉትጎታ ድረስ የፅንፍ ኃይሎች ከውጭ ሀገር ተወላጆች ጋር በመጣመር ዘመቻ ሲያደረጉ ሰንብተዋል።ዘመቻው ከትዊተር እስከ ፔቲሽን ማስፈረም ሲቀጥል ዋና ዓላማው የዓለም አቀፍ ማኅበረሰብ በተለይ የምዕራቡ ዓለም እና ዓለም አቀፍ ድርጅቶች በዋናነት የተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት በጉዳዩ እንዲገባ የተደረገ ቅስቀሳን ሁሉ ያካተተ ነበር።የተባበሩት መንግሥታትም ሁለት ጊዜ ”መደበኛ ያልሆነ” የተባለ ንግግር አደረገ የሚል ዜናም ተለቆ ነበር።በእነኝህ

Source: Link to the Post

Leave a Reply