“ኢትዮጵያ ትናፍቀኛለች”

ባሕር ዳር: ግንቦት 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ክፋትና ምቀኝነት የሌለባት፣ መሳደድና መንገላታት የማይኖርባት፣ ሰላም እንደ አፍላግ የሚመነጭባት፣ እንደ ውቅያኖስ ሰፍቶ የሚኖርባት፣ እንደ ለምለም መስክ የተዋበባት ኢትዮጵያ ትናፍቀኛለች፣ ደግነትና መልካምነት የበዛባት ኢትዮጵያ ትናፍቀኛለች፡፡ ስሞት አፈር ስሆን የሚባባሉባት፣ ወንድም ለወንድሙ ጋሻ የሚሆንባት ኢትዮጵያ ትናፍቀኛለች፣ ፍቅር እንደ ካባ ያጎናጸፋት፣ ግርማና ውበቷን የገለጠላት ኢትዮጵያ ትናፍቀኛለች፣ ልጆቿ በፍቅር የሚኖሩባት ኢትዮጵያ ትናፍቀኛለች፣ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply