You are currently viewing ኢትዮጵያ አባል ለመሆን ስለጠየቀችው ‘ብሪክስ’ የምናውቃቸው አራት ነጥቦች – BBC News አማርኛ

ኢትዮጵያ አባል ለመሆን ስለጠየቀችው ‘ብሪክስ’ የምናውቃቸው አራት ነጥቦች – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/d0c7/live/cf254ed0-1bea-11ee-9527-e1d6c3f7b2f2.jpg

አገራት ጥቅሞቻቸውን ለማስከበር የተለያዩ ስብስቦችን በመፍጠር ይሳተፋሉ። በርከት ያሉ አባል አገራት ያሏቸው ዓለም አቀፋዊ፣ አህጉራዊ እና ቀጠናዊ ማኅበራት የመኖራቸውን ያህል፤ ከእነዚህ ውስን አባላትን በመያዝ የተመሠረቱም አሉ። ከእነዚህም መካከል በተለያዩ አህጉራት የሚገኙ አምስት አገራት በአባል የሆኑበት ብሪክስ ተጠቃሽ ነው። ኢትዮጵያም የዚህ ስብስብ አባል ለመሆን መጠየቋ ተነግሯል። ስለብሪክስ 4 ነጥቦችን አንስተን በአጭሩ ዳሰናል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply