ኢትዮጵያ አየር ኃይል እጩ መኮንኖችን፣ ቴክኒሻኖችንና አብራሪዎችን አስመረቀ።

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ አየር ኃይል በ88ኛው ዓመት የምስረታ በዓሉ እጩ መኮንኖችን፣ ቴክኒሻኖችንና አብራሪዎችን አስመርቋል። በመርሐ ግብሩ ላይ የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል ይልማ መርዳሳ ከ5 ዓመት በፊት በየጫካው ተጥለው የነበሩ አውሮፕላኖችን አንስተን የዘመኑ ቴክኖሎጂ በመግጠም ወደ ዝግጁነት መመለስ ችለናል ብለዋል። የኢትዮጵያ አየር ኃይል በአሁኑ ወቅት የራሱን የሠው ኃይል ከማብቃት አልፎ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply