ኢትዮጵያ ኤች አይ ቪ ኤድስን በማኅበረሰብ ደረጃ በመከላከል ጠንካራ አቅም እንዳላት ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ሕዳር 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) “የማኅበረሰብ መሪነት ለላቀ ኤች አይ ቪ ኤድስ መከላከል” በሚል መልዕክት የኤች አይ ቪ ኤድስ ቀን እየተከበረ ይገኛል። በየዓመቱ በፈረንጆቹ ታህሳስ 1 የሚከበረው የኤች አይ ቪ ኤድስ ቀን በኢትዮጵያም የጤና ሚኒስትር ከፍተኛ አመራሮች እና የተለያዩ ዓለም አቀፍ አጋር አካለት በተገኙበት እየተከበረ ነው። ዩ ኤን ኤድስ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ፍራንሲዎ ናይሽሚ (ዶ.ር) […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply