ባሕር ዳር: መስከረም 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያ አማኞች ብቻ ሳይኾኑ እምነት እራሱ የሚመርጣት ሀገር ትመስላለች፡፡ ከቀደምቶቹ መካከል ኢትዮጵያ ላይ አሻራውን ያላሳረፈ እምነት እና ሃይማኖት አይገኝም፡፡ የየሃይማኖቶቹ ቅዱሳን መጻሕፍት ኢትዮጵያን ሳይጠቅሱ፣ አበርክቶዎቿን ሳያወሱ እና ሕዝቦቿን ሳያወድሱ አያልፉም፡፡ ከኦርቶዶክስ እስከ ካቶሊክ፤ ከአይሁድ እስከ እስልምና ኢትዮጵያ ስለበጎነት እና ቅድስና ምድራዊ ምሳሌያቸው ነች፡፡ ኢትዮጵያ በክፉ ዘመን መሸሸጊያ፣ በመከራ ዘመን መጠጊያ […]
Source: Link to the Post