ኢትዮጵያ እና ሊቢያ በቀጣናዊ ሰላም እና መረጋጋት ዙሪያ መክረዋል።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሊቢያው ጠቅላይ ሚኒስትር አብዱልሃሚድ አልዳባቢ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል። የሊቢያ አቻቸውን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው ያነጋገሩት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) “የሊቢያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብዱልሃሚድ አልዳባቢያን በመቀበሌ ደስታ ተሰምቶኛል” ብለዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በማኅበራዊ የትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልእክት በቀጣናዊ ሰላም እና መረጋጋት፣ ምጣኔ ሃብታዊ ትብብር፣ የሰው ኃይል ልውውጥ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply