ኢትዮጵያ እና ሩሲያ በቴክኖሎጂ የታገዘ የንግድና ኢኮኖሚ ትስስር ሊኖራቸው እንደሚገባ ተገለጸ።

አዲስ አበባ: ታኅሳሥ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የቴክኖሎጂ እና ኢኖቬሽን ሚኒስቴር ከሩሲያ መንግሥት ተወካዮች፣ ባለሃብቶች እና የሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት እያደረገ ነው። የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ በለጠ ሞላ (ዶ.ር) ኢትዮጵያ እና ሩሲያ ግንኙነታቸውን የሚመጥን በዲጂታል ቴክኖሎጂ የታገዘ የንግድና ኢኮኖሚ ትስስር ሊኖራቸው እንደሚገባ ገልጸዋል። የሩሲያ መንግሥት ኢትዮጵያን በአፍሪካ የባዮሎጂካል ጥናትና ምርምር መዳረሻ ለማድረግ እንደሚሠራም ተወካዮች ገልጸዋል። ዘጋቢ:- ቤተልሄም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply