“ኢትዮጵያ እና ሩሲያ ትስስራቸውን በአግባቡ የሚያንፀባርቅ የሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ግንኙነት ሊኖራቸው ይገባል” የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

ባሕር ዳር: ሐምሌ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ እና በሩሲያ መካከል ለረጅም ዓመታት የዘለቀውን የታሪክ፣ የባህልና የዲፕሎማሲ ትስስር በአግባቡ የሚያንፀባርቅ የሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ግንኙነት ሊኖራቸው እንደሚገባ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ ተናግረዋል። በሩሲያዋ ቅዱስ ፒተርስበርግ ከተማ እየተካሄደ ባለው የአፍሪካ ሩሲያ ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ የሚገኙት ሚኒስትር ዴኤታዋ፤ ከሩሲያ የዲጅታል ልማት፣ ኮሙኒኬሽንና ማስ ሚዲያ ምክትል ሚኒስትር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply