
ረጅም ድንበር የሚጋሩት ኢትዮጵያና ሱዳን መፍትሔ ያላገኘ የድንበር ውዝግብ ይዘው ለዘመናት ቆይተዋል። አገራቱ ድንበራቸውን በአግባቡ ለመለየት ኮሚሽን አቋቁመው ለዓመታት ቢሰሩም ከመቋጫ አልደረሱም። ባለፈው ዓመት ግን የሱዳን ሠራዊት አወዛጋቢውን አካባቢ በኃይል ተቆጣጥሮ ውዝግቡ ተባባሰ። አሁን ደግሞ ሱዳን ወታደሮቼ ተገደሉብኝ ብላ ሌላ ዙር ውዝግብ ተጀምሯል። የሁለቱ አገራት ውዝግባና አሁን የደረሰበትን ደረጃ ምን ይመስላል?
Source: Link to the Post