ኢትዮጵያ እና ቱርክ በወንጀል የሚፈለጉ ሰዎችን አሳልፎ ለመስጠት እና በወንጀል ጉዳዮች ላይ የጋራ የሕግ ትብብር ለማድረግ ተስማሙ

ዕረቡ ግንቦት 3 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) በኢትዮጵያ መንግስት እና በቱርክ ሪፐብሊክ መካከል በወንጀል የሚፈለጉ ሰዎችን አሳልፎ ለመስጠት እና በወንጀል ጉዳዮች ላይ የጋራ የሕግ ትብብር ለማድረግ የሚያስችሉ ሥምምነቶች ተፈርመዋል፡፡ በኢ.ፌ.ዴ.ሪ. የፍትህ ሚኒስቴር የመንግስት ሕግና ፍትህ አገልግሎት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አለምአንተ…

The post ኢትዮጵያ እና ቱርክ በወንጀል የሚፈለጉ ሰዎችን አሳልፎ ለመስጠት እና በወንጀል ጉዳዮች ላይ የጋራ የሕግ ትብብር ለማድረግ ተስማሙ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply