ኢትዮጵያ እና ቻይና በግብርናው ዘርፍ በትብብር ለመስራት የተፈራረሙትን የጋራ መግባቢያ ስምምነት ወደ ትግበራ ለማስገባት በቁርጠኝነት እንደሚሰሩ ገለጹ።

ባሕር ዳር :መጋቢት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እና ቻይና በግብርናው ዘርፍ በትብብር ለመስራት የተፈራረሙትን የጋራ መግባቢያ ስምምነት ወደ ትግበራ ለማስገባት በቁርጠኝነት እንደሚሰሩ አስታወቁ። በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈራ ደርበው ከቻይና የግብርና ሚኒስቴር የዓለም አቀፍ ትብብር ክፍል ዳይሬክተር ኒ ሆንግሺንግ እንዲሁም በሚኒስቴሩ የዓለም አቀፍ ትብብር ክፍል የምዕራብ እስያና አፍሪካ ጉዳዮች ዳይሬክተር ሊዩ ጂያንግ ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ ወቅት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply