ኢትዮጵያ እና ቻይና ግንኙነታቸውን በሚያጠናክሩባቸው መስኮች የጋራ ሥምምነት አካሄዱ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ ሕዝብ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኀላፊ አዲሱ አረጋ በቻይና ኒንሺያ ግዛት የቻይና ኮሙኒስት ፓርቲ ጸሀፊ እና የኒንሺያ ሕዝቦች ጉባኤ ሊቀመንበር ሊያንግ ያንሹ ጋር ተወያዩ። ውይይታቸውም በአራት ጉዳዮች ላይ በጋራ መሥራት በሚቻልባቸው መንገዶች ዙሪያ መግባባት ላይ ደርሰዋል ተብሏል። የመጀመሪያው ብልጽግና ፓርቲ እና የቻይናው ኮሙኒስት ፓርቲ በስልጠና፣ በተሞክሮ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply