ኢትዮጵያ እና ደቡብ ሱዳን የሕዝብ ለሕዝብ እና የንግድ ግንኙነት ለማጠናከር እንደሚሠሩ አስታወቁ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ለሁለት ቀናት በአዲስ አበባ ሲካሄድ የቆየው የመጀመሪያው የኢትዮጵያ እና ደቡብ ሱዳን የጋራ ድንበር አሥተዳዳሪዎች ስብሰባ በስኬት ተጠናቅቋል። የሁለቱ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አመራሮች የጋራ ድንበር አሥተዳደር ስብሰባ ማካሄዳቸውን አስመልክተው ለመገናኛ ብዙኅን በጋራ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በዚህም የሁለቱን ሀገራት የሕዝብ ለሕዝብ እና የንግድ ግንኙነት ለማጠናከር እንደሚሠሩ ተጠቁሟል። ድንበር ተሻጋሪ ደህንነትን እና የጋራ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply