ኢትዮጵያ እና ደቡብ አፍሪካ በሳይንስ ቴክኖሎጂ እና ኢኖቬሽን ዘርፍ በጋራ ለመስራት የሚያስችል ሥምምነት ተፈራረሙ

ማክሰኞ ግንቦት 2 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) ኢትዮጵያ እና ደቡብ አፍሪካ በሳይንስ ቴክኖሎጂ እና ኢኖቬሽን ዘርፍ በጋራ ለመስራት በሚያስችላቸው ዝርዝር ተግባራት ላይ ሥምምነት መፈራረማቸውን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሥምምነቱ ኹለቱ አገራት በባዮ ቴክኖሎጂ፣ በህዋ ሳይንስ እና በዲጂታል ኢኮኖሚ ዘርፍ ዙሪያ…

The post ኢትዮጵያ እና ደቡብ አፍሪካ በሳይንስ ቴክኖሎጂ እና ኢኖቬሽን ዘርፍ በጋራ ለመስራት የሚያስችል ሥምምነት ተፈራረሙ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply