ኢትዮጵያ እና ደቡብ አፍሪካ በስትራቴጂያዊ አጋርነት ዙሪያ መከሩ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እና ደቡብ አፍሪካ ከወራት በፊት የተፈረመውን ስትራቴጂያዊ አጋርነት ተግባራዊ ማድረግ በሚቻልባቸው ሁኔታዎች ላይ መክረዋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከደቡብ አፍሪካ የዓለም አቀፍ ግንኙነት እና ትብብር ሚኒስትር ናሌዲ ፓንዶር ጋር በሁለትዮሽ እና በጋራ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገዋል። ሁለቱ ሚኒስትሮች በሁለቱ ሀገራት መካከል ከወራት በፊት የተፈረመው ስትራቴጂያዊ አጋርነት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply