ኢትዮጵያ እና ጀርመን የ17 ሚሊዮን ዩሮ የደን እና የደን ውጤቶች ልማት ሥምምነት ተፈራረሙ፡፡

ባሕር ዳር:መጋቢት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል አካባቢ እና ደን ጥበቃ ባለስልጣን ከጀርመን መንግሥት የልማት ባንክ ጋር በደን እና የደን ውጤቶች ልማት የ17 ሚሊዮን ዩሮ ሥምምነት ተፈራረመ፡፡ ሥምምነቱ በደን ልማት፣ በሥራ ዕድል ፈጠራ፣ በአካባቢ ብዝሃ ህይዎት ጥበቃ እና የውጭ ምንዛሬን በመቀነስ ዘርፈ ብዙ ፋይዳ አለው ተብሏል፡፡ የአማራ ክልል አካባቢ እና ደን ጥበቃ ባለስልጣን ከሦስት ዓመታት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply