ኢትዮጵያ እና ጀርመን የ25 ሚሊዮን ዩሮ የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የድጋፍ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው እና የጀርመን ልማት ባንክ የአፍሪካ ህብረት እና የምስራቅ አፍሪካ ዳይሬክተር ክርስቶፍ ቲስኬንስ ተፈራርመውታል። ስምምነቱ በአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች በምስራቅ ጎጃም እና በአርሲ ዞኖች በግብርናው ዘርፍ ወሳኝ የሆኑ የገጠር እሴት ሰንሰለት መሻሻልን ለመደገፍ ያለመ ነው ተብሏል። “የገጠር እሴት ሰንሰለትን በኢትዮጵያ ማጠናከር” በሚል መሪ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply